ፋብሪካ ፓዎርና ኬብል ብሉ ናይል

መብርሂ

ብሉ ናይል ፓዎርና ኬብል ፋብሪካ ከዚህ በታችየተዘረዘረዉን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

10+1 እና ከዛ በላይ

ተደላይይ ክእለት

10+1 እና ከዛ በላይ

ኮምፒተር ችሎታ ያላት

ልምዲ ስራሕ

0

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሰዉን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ደብዳቤ ግዜ ጀምሮ ባሉት 5 ተካታታይ የስራ ቀናት የትምህርት የስራ ማስረጃችሁ የማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ ትችላችሁ

ኣድራሻ :ዓይደር ሓሚዳይ ዳሽን ቆርቆሮ ፋብሪካ አጠገብ

0342414535 / 0342413555