ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ

መብርሂ

የዉጭ ቅጥር ማስታወቂያÂ

ትምህርቲ ደረጃ

  • ብኣካዉንቲንግ ዲፕሎማ
  • 10+ 2 ኣካዉንቲንግ ሰርተፊኬት

ተደላይይ ክእለት

ብኣካዉንቲንግ

ልምዲ ስራሕ

2 ዓመት በሞያዉ ልምድ ያለዉ/ያላት

4 ዓመት በሞያዉ ልምድ ያለዉ/ያላት

መተሓሳሰቢ

ከዚህ በላይ የተቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ ሠራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ አስር 10 ተካታታይ የስራ ቀናት በሰሜን ዲስትሪክት ህዳሴ ቴሌኮም ኣ.ማ ሰዉ ሃብት ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 206 በኣካል በመቅረብ ወይም በፋክስ ቁጥር 0344 402277 በመላእክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን