ሪል እስቴት ሸባ

መብርሂ

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደበች ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በኮምፒተር የተመረቀች

ተደላይይ ክእለት

በኮምፒተር የተመረቀች

ልምዲ ስራሕ

በሞያዉ የኣንድ አመት የሥራ ልምድ ያላት

መተሓሳሰቢ

አመልካቾች ዋና ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕልዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 5 የስራ ቀናት በኣካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ እየቀረባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆናችሁን በኣክብሮት እንገልፃልን ለተጨማሪ ማብራሪያ በሞባይል ቁጥር 0920426933