ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት መቀለ ዩኒቨርሲቲ የተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ባለሞያዎች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በፐርቺዚንግ ሳፕላይ ማኔጅመንት በአካዉንቲንግÂ በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ

ተደላይይ ክእለት

በፐርቺዚንግ ሳፕላይ ማኔጅመንት በአካዉንቲንግÂ በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ

ልምዲ ስራሕ

ባችለር ዲግሪ 7 ዓመት

ማስተርስ 5 ዓመት

መተሓሳሰቢ

አመልካቾች ለስራ መደቡ ተፈላጊዉ አግባብነት ያለዉ የትምህርት ማስረጃ የምተማሉ ከታች የተጠቀሰዉ መስረፈርት በማድረግ የማመለስ ፎቶኮፒና ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ ለመግለፅ እንወዳለን