ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማ

መብርሂ

ድርጅታችን ለፋና ኤፍኤም 9.48 ስርጭት ጣቢያ ከዚህ በታች ለተመለከተዉ ክፍት ስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በቋንቋና ስነፅሑፍ ወይም ጋዜጠኝነት ወይም ስራ አመራር ወይም መሰል ሙያ ቢኤ ዲገሪ

ተደላይይ ክእለት

በቋንቋና ስነፅሑፍ ወይም ጋዜጠኝነት ወይም ስራ አመራር ወይም መሰል ሙያ ቢኤ ዲገሪ

ልምዲ ስራሕ

0 ዓመት

መተሓሳሰቢ

መሰፍርቱን የምታማሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ የማመለይስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከታህሳስ 13 እስከ 19 ታህሳስ 2009 ዓም ዘወትር ብስራ ሰዓት በመቀለ ፋና ኤፍኤም 9.48 ስርጭት ጣቢያ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

0344 441 23 52