ፍር ስዋኣት ስራሕቲ ንግዲ ሓ/ዝተ/ዉ/ማ

መብርሂ

ድርጅታችን ፍረስዉኣት ኢንደሳስትርያል ሓየተየግማ ለኣዲሱ ፍለክስብል ማኑፋክቸሪንግ ዎርክሾፕ ላሉት ክፍት የሰራ መደቦች ሰራተኞችነ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

Diploma material management ,supply management or related

ተደላይይ ክእለት

Diploma material management ,supply management or related

ልምዲ ስራሕ

ዲፕሎማ 2 ዓመት

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ 07 04 2009 ዓም እስከ 15 04 2009 ዓም ባለዉ ግዜ ኦርጂናል ዶክመንታችሁን በመያዝ የማይመለስ ኮፒ ዶክመንት በማስረከብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን

አድራሻ ዓይደር ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03

የትግራይ ክልል ዉሃ ሃብት ቢሮ በስተጀርባ

ለበለጠ መረጃ 0914130690 0946904062