ኮንስትራክሽን ሱር

መብርሂ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰረተኞችን በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

Bsc ዲግሪ በጂኦሎጂ እስከ 3 ነጥብ በላይ ያለዉ

ተደላይይ ክእለት

Bsc ዲግሪ በጂኦሎጂ እስከ 3 ነጥብ በላይ ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

0 ዓመት

መተሓሳሰቢ

መሰፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች እኤኣ 15 /12/ 2016 ዓም እስከ 20/ 12 /2016 ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ደኩመታቹን በመያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ አካባቢ በሚገኝ ቢሮአችን ፐርሶኔል ክፍል ማሰገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን