ቤት ፅሕፈት ምርጫ ቦርድ ክልል ትግራይ

መብርሂ

የትግራይ ክልል ምርጫ ቦርድ ቅ/ፅ/ቤት ከዚይ በታች የተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስ ሲ ዲግሪ ያለዉ በስታቲክስ ወይም ኮምፒተር ሳይንስ ወየም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ መሰል ሙያ

ተደላይይ ክእለት

ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስ ሲ ዲግሪ ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ 6 year

 ኤምኤስ ሲ ዲግሪ 4 year

መተሓሳሰቢ

መመዝገቢያ ቀን ከ 26 /03/ 2009 እስከ 30/ 03 /2009 ዓም

አድራሻ ቀዳማይ ወያነ ክከተማ ኢትዮዽየያ ንግድ ባንክ ሮማናት ቅርንጫፍ በሚኘዉ ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0344410499