መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም ለከ ኤርፖርት

መብርሂ

መቀለ ኣሉላ አባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ለመቅጠር ይፈልጋልÂ

ትምህርቲ ደረጃ

የመጀመሪያ ዲግሪ እና ሁለተኛ ዲግሪ በሞያዉ

ተደላይይ ክእለት

ከታወቀ ዩኒቨርሰቲ በማኔጅመንት / ማኔጅመንትÂ /በኢኮኖሚከስ/Â በተመሳሳይ የትምህርት የተመረቀ

ልምዲ ስራሕ

የ 2 አመት የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያዉ የ4 አመት ስራ ልምድÂ Â

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሱት መስፈርት የምታማሉ አመልከቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኦርጅናል ማስረጃችሁና እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ኤርፖርት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ 0344421102 በመደዋል ይጠይቁ