ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ

መብርሂ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞችን በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

TVET ዲፕሎማ እና COC ሰርትፍኬት

ተደላይይ ክእለት

TVET ዲፕሎማ እና COC ሰርትፍኬት

ልምዲ ስራሕ

0 ዓመት

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተገለፀወዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እኤአ 28 /11/ 2016 እስከ 02/ 12 /2016 ድረስ የማይመለስ ፎቶኮፒ ዶክመንታችሁ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀለ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ በሚገኘዉ ቢሮአችን ፐርሴነል ክፍል መመዝገብ የምትችለሉ መሆኑን እናሳወዉቃለን