ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ

መብርሂ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፁት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

BSc በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በ 2008 ዓም የተመረቀ የመመረቂያ ዉጤት 2.75 እና ከዛ በላይ

ተደላይይ ክእለት

BSc በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በ 2008 ዓም የተመረቀ የመመረቂያ ዉጤት 2.75 እና ከዛ በላይ

ልምዲ ስራሕ

0Â ዓመት

መተሓሳሰቢ

ከላየ በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ እኤአ ከ21/ 11 /2016 እስከ 25/ 11/ 2016 ዓም በመቀለ ላጪ አካባቢ ቢሚገኝ ቢሮአችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን