ፍር ስዋኣት ስራሕቲ ንግዲ ሓ/ዝተ/ዉ/ማ

መብርሂ

ድርጅታችን ፍረስዉኣት ኢንዱስተሪ ኃ.የግ.ማ ለኣዲሱ ፍለክሰብል ማኑፋክቸሪንግ ዎርክሾፕ ላሉት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ

ተደላይይ ክእለት

Material Supply Management or relatedÂ

ልምዲ ስራሕ

2ተ ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ/ላት

መተሓሳሰቢ

  • ከላይ የተጠቀሰዉ መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 12/3/2009 ዓም እስከ 20/3/2009 ዓ/ም ጊዜ ዉስጥ ኦርጅናል ዶክመንታችሁን በመያዝ መለስ ኮፒ ዶክመንት በማስረከብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን
  • አድራሻችን በዓይደር ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03 የትግራይ ክልል ዉሃ ሃብት ቢሮ በስተጀርባ
  • ለበለጠ መረጃ 0914130690/0946904062