መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ

መብርሂ

የመድሓኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ የተገለፀዉን ክፍት ስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስሲ በፋርማሲ ወይም በባዮሜዲካል

ተደላይይ ክእለት

ቢኤስ ሲ ዲግሪ ወይም ኤምኤስሲ በፋርማሲ ወይም በባዮሜዲካል

ልምዲ ስራሕ

Bsc 2 year

MSc 0 year

መተሓሳሰቢ

አድራሻ ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራጅ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት

ምዝገባ 15 ሕዳር 2009 ዓም 11:30 ይጠናቀቃል