ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር

መብርሂ

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሟላ አመልካች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በመጀመሪያ ዲግሪ :ማኔጅመንት: ቢዝነስ /ማርኬቲንግ/ ማኔጅመንት: ትራንስፖርት ማኔጅመንት:ኢኮነሚክስ :አካዉንቲንግ የተመረቀ/ች ወይም

በደረጃ V ማርኬቲንግ ማኔጅመንት: Â ወይም

በደረጃ IV ማርኬቲንግ ኦፕሬሽንስ ኮርዲኔሽን የተመረቀ/ች ወይም

 በ10+3/ደረጃ III በmarketing service

ተደላይይ ክእለት

 ተፈላጊ ስልጠና :ብቃት ማረጋገጫ (COC) ሰርተፊኬት (በየደረጃዉ) ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

መጀመሪያ ዲግሪ/ደረጃ V 4 ዓመት

በደረጃ IV Â 6 ዓመት

ለ10+3/ደረጃ III8 ዓመት

መተሓሳሰቢ

  • የክምና ሽፋን አገር ዉስጥ 100% ነዉ
  • ስለሆነም መመዘኛዉችን የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያያዝ በመቀለ በዋና ፅቤቱ የሰዉ ሃብት አመራር ልማት መሥሪያ ወይም በአዲስ አበባ በፕሪሊ ጉማ ማከፋፈያ ሳሪስ ከካዲስኮ አከባቢ ቴሌ ፊት ለፊት የሰዉ ሃብት አመራር ልማት መሥሪያ እንዲሁም በድሉ ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሚገኝ ላይዘን ኦፊስ Â መመዝገብ ይምትችሉ መሆናችሁን እንገፃለን
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-442-01-67/0934169190/0912021529