ኮንስትራክሽን ሱር

መብርሂ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰረተኞችን በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ በሜታል ቴክኖሎጂ ሲኦሲ ያለዉ

ተደላይይ ክእለት

ዲፕሎማ በሜታል ቴክኖሎጂ ሲኦሲ ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

0 ዓመት

መተሓሳሰቢ

መሰፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች እኤኣ 25 /07/ 2016 ዓም እስከ 29/ 07 /2016 ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ደኩመታቹን በመያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ አካባቢ በሚገኝ ቢሮአችን ፐርሶኔል ክፍል ማሰገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን