ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር

መብርሂ

ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያማለሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋልÂ Â

ትምህርቲ ደረጃ

BA ዲግሪÂ

ተደላይይ ክእለት

ኢንዱስትሪያል :ሜካኒካል ሌሎች ተመሳሳይ ፈልዶች የተመረቀ/ች

ልምዲ ስራሕ

10 ዓመት እና ከዛ በላይ በሜታል ኢንዱስትሪ ሴክተር የሰራ ልምድ ያለዉ ከዚሁ 3 ዓመት በዋና ስራ አስኪያጅ የሰራ/ችÂ

መተሓሳሰቢ

Â

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃቹን እና ሌሎች መስፈርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

መመዝገቢያ ቦታÂ :Â ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ

መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስልክ 0344410009

ኢሚል www.hrd@usmiplc.com