መብርሂ
ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም /ሃ/የተ/የግ/ማ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ትምህርቲ ደረጃ
ፋርማሲ
ተደላይይ ክእለት
 ዲግሪ
ልምዲ ስራሕ
0 ዓመት
መተሓሳሰቢ
- ተፈላጊ ችሎታ ከሙያዉ በተጨማሪ በኮምፒተርና ሌሎች ተዛማጅ ችሎታዎች ቅድሚያ ይሰጣል
- ኦርጅናልና የማይመለስ የትምህርት ማስረጃዎች ኮፒ
- የስራ መልቀቂያ
- የስራ ቦታ በቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ሃ.የተ.የግ.ማ ኣድራሽ ቀበሌ 18 ጣቢያ ሓድነት ታክሲ መጨረሻ ሳይደርሱ
- ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ሃ.የተ.የግ.ማ ቢሮ ቁጥር 301 2ኛ ፎቅ መመዝገብ ይችላል
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከ 24/10/2008 ዓም እስከ 30/10/2008 ዓም በስራ ሰዓት
- በድርጅቱ ሌላ አማራጭ መጠቀምም መሰረዝም ይችላልÂ