ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ

መብርሂ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽንÂ ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር መደብ መሰረት ሰራተኞች በቆሚነት መቅጠር ይፈልጋል::

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማÂ

ተደላይይ ክእለት

ኣዉቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ እና COC ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

0 ዓመትÂ Â

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ መልካቾች እ.ኤ.አ 30/06/2016 እስከ 05/07/2016 ድረስÂ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ አካባቢ የሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔለÂ ክፍል መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን