ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፋርማሲ ትምህርት ክፍል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ ማዕርጎች መሰፈርቱን የሚያማሉ ሰራተኛችንÂ አወደዳድሮ በቀዋሚነት መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

B.pharm

ተደላይይ ክእለት

B.pharm

ልምዲ ስራሕ

0 year and above

መተሓሳሰቢ

ኣመልካቶች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ኣስፈላጊው ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ዓይደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሰው ሃይል ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረበ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንሳሰባላን።

Â

የመጀመሪያ ዲገሪ ፋይናል ዉጤት ለ ወንድ 3 :00 እና ከዛ በላይ

ሴት 2 :75 እና ከዛ በላይ