ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

መቐለ ዩኒቨርስቲ እና ሳይንስ ኮሌጅ ሪፈራል ሆስፒታል ከዚ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያማሉ ሰራተኞች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። በዚ መሰረተ

የስራመደቡ የሚጠይቀው ተፈላጊ ችሎታ

በሁለተኛ ዲግሪ በ Integrated Clinical and Community mental health

ያለው/ላት፣ ኣንደኛ ዲግሪ BSc in Nursing የተመረቀ/ች ኣንድ ኣመት እና ከዛ በላይ ስራ ዕምድ ያለው/ያላት 

ትምህርቲ ደረጃ

ተደላይይ ክእለት

ልምዲ ስራሕ

መተሓሳሰቢ

ማሳሰብያ

ኣመልካቶች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05 ተከታታይ የስራ ቀናት ኣስፈላጊው ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ዓይደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሰው ሃይል ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረበ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንሳሰባላን።