መብርሂ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተመለከተ ክፍት የሥራ ቦታ መደቦች መስፈርቱን የሚያማላ አመልካች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ትምህርቲ ደረጃ
ዲፕሎማ 10+3
10+2 ቴክኒክና ቦኬሽናል ዲፕሎማÂ
ተደላይይ ክእለት
- ኣካዉንታንት
- የኮምፒተር እዉቀት ያላዉ
ልምዲ ስራሕ
2-3 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ
4 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት
መተሓሳሰቢ
- ይህንን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 03/08/2008 ዓ/ም ባሉት የስራ ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ መቀሌ ሆስፒታል አወዳድሮ ቢሮ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
- ተጨማሪ ማብራሪያ: የምዝገባ ቦታ አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል
- ስልክ ቁጥር : 0914730813