ቬሎሲቲ አፓራልዝ ካምፓኒስ

መብርሂ

ቬሎሲቲ አፓራልዝ ካምፓኒስ(Velocity apparalez companies) ባሉዉ ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ተመሳሳይ ፊልዶች

ተደላይይ ክእለት

ጥሩ የእንግሊዘኛ ችሎታ ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

ከሁለት ዓመት በላይ

መተሓሳሰቢ

ዕድሜ 25- 40

መስፈርቱን የምታማሉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰዉ ዘርፍ እስከ አርብ 30 07 2008 ዓም መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

አድራሻ

መሰቦ ስሚንቶ አለፍ ብሎ

ስ ቁ 0913914453 /0930609389