መብርሂ
በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን
ትምህርቲ ደረጃ
በኣካዉንቲንግ : ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን: በስታስቲክስ : ማኔጅመንት : በሕዝብ አስተዳደር :በኢኮኖሚክስ : በስዉ ሃብት ስራ አመራር :በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በሶሸሎጂ
Â
ተደላይይ ክእለት
- በኣካዉንቲንግ : ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን: በስታስቲክስ : ማኔጅመንት : በሕዝብ አስተዳደር :በኢኮኖሚክስ : በስዉ ሃብት ስራ አመራር :በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በሶሸሎጂ
-
መሰረታዊ የኮምፒተር ዕዉቀት ያለዉ/ያላት
ልምዲ ስራሕ
የመጀመሪያ ዲግሪ 4ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
የማስተርስ ዲግሪ 2ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ኤል ኤል ዲግሪ 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
መተሓሳሰቢ
አመልካቾች ደመወዝ የተጠቀሰበት የስራ ግበር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ መስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀነት በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን እንድትመዘገቡ እንገልፃለን አመልካቾች በ 1 2 3 4 እና 5 ደረጃ የተመረቀ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያስፈልጋልÂ