በኣፋር ብሄራዊ ክልልዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በ 2012 በጀት ኣመት በወረዳዉየሚገኙ የመንግስት ተቃማት ተሽከርካሪዎች በኣመቱ ዉስጥ የሚያጋጥሙ የተሽከረካሪዎች ብልሽት ሙሉ የእጅ ዋጋ ጥገና የሚያደርግ ጋራጅ በግልፅ ጨረታ ለመወዳደር ይፈልጋል መወዳደር ለምትፈልጉ ህጋዊ የጋራዥ ስራ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመወዳዳሪያ መሰፈርቶች መሰረት በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ይጋብዛል

መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የመኪና እቃዎች እና ኣገልግሎቶችን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመጠገንና ማሰራትን ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ሥራ አገልግሎት፣ በተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ፣ በተማሪዎች መመረቂያ ጋዎን ሎጎ በጥለት መስራት፣ የቀለም መቀባት ሥራ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነ ካለማደሪያዉ፣ MUBP-146 , Construction of Botanical Garden at main campus በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 105 : ቶዩታ 76 : ቶዩታ 79: VOLVO FH12 : የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች ባለ 4 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕዳሳት : ባለ 6 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት ባለ 8 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት : የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል