መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ ዲጀቶ መገንጠያ ኤለዳር ቤለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሲሚንቶ የኮንክሪት መንገድ ለግንባት አገልግሎት የሚዉል ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ኤለዳር ከተማ አካባቢ በድርጅቱ መጋዝን ለማራገፍ የትራንስፖርት ድርጅቶችን ማሰራት ይፈልጋል

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በግቢዉ ዉስጥ የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ቁርጭራጭ ብረትና እና ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መቀለ ወደብና ተርሚናል ቅጽቤት ለ2009 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፀ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእስ መስተዳድር ጽቤት ለ 2009 ዓም በተፈቀደለት በጅት የድምፅ ኮንፈረንስ መሳሪያ (DCN) ና የመሰብሰቢያ አደራሽ ፈርኒቸር ለመግዛት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ ስፔር ፓርት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የትግራይ ልማት ማህበር በቆላ ተምቤን ወረዳ ላዕላይ ሰቄን አንደኛ ደረጃ ትምርት ቤት ለማስራት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ለቃላሚኖ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምግብ ቤት አገልግሎት የሚዉሉ ደረጃቸው የጠበቁ የምግብ ቤትና እቃዎች /kitchen equipment/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል የተለያዩ ንብረት ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ኣሮጌ ምሰሶ ቴንዲኖ ባለ8 :ቴንዲኖ ባለ 10 ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል