ሱር ኮንስትረክሽን ኃላ የተ ግ ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት በ Work shop የሚሰራ Reducer በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሁለት የየሃማ 175 CC ሞቶር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የመቀሌከተማእቅድናፋይናንስፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቦታዎች (አጂፕ: ዓዲሽንዱሑን: ደደቢትና ኢትዩጰያ ንግድ ባንክ አካባቢ) የጎደና መብራት ብረት ፖል ስራ በኤሌክተሮ ሜካኒካል ደረጃ 4 አና ከዛ በላይ ለተሰማሩ በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለማሰራተ ይፈለጋል::የመቀሌከተማእቅድናፋይናንስፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቦታዎች (አጂፕ: ዓዲሽንዱሑን: ደደቢትና ኢትዩጰያ ንግድ ባ

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር መቀሌ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ንበረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።