ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2007 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ አልሙኒየም ፓኔል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማሰራት/ይፈልጋል

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክት ለሚሰራዉ የዉስጥ ኮንክሪት መንገድ ስራ(Internal Concrete works with in Messebo Compund) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-5 RC- 5 ወይም BC -5 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎች

መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ በኣይናለም ግቢ ለሰራትኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት የመኪና ኪራይ የሚችሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን::

መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የተጠየቀዉ ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት ለህንፃ ጥገና የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን::

ዩናይትድ ስቲል ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ስክራፕ ንብረቶች ማለትም

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ የሠራተኞቹ ደምብ ልብስና ጫማ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል::

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የጣዉላ ሳጥን አሮጌ ጣዉላ እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ 1 አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች 2 አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::