መቐለ ዩንቨርስቲ

መግለጫ

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያለዉ ክፍት የሰር መደቦች ሊክቸረር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታማሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁንእንገልፃለን

የትምህርት ደረጃ

DVS የተመረቀ /ች የመመረቅያ ፅሑፍ ዉጤታቸዉ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ የሆነ እንዲሁም

የመጀመሪያ ዲግሪ ማናጅመንት የተመረቀ/ ች

የመመረቅያ ነጥባቸዉ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች 2 .75 ለሴቶች

ተፈላጊ ችሎታ

DVS የተመረቀ /ች የመመረቅያ ፅሑፍ ዉጤታቸዉ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ የሆነ እንዲሁም

የመጀመሪያ ዲግሪ ማናጅመንት የተመረቀ/ ች

የመመረቅያ ነጥባቸዉ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች 2 .75 ለሴቶች

ስራ ልምድ

ከፍተኛ የትምህርት ማስተማር የስራ ልምድ ያለዉ/ ያላት ይመረጣል

How to apply

ምዝገባ ቦታ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሰዉ ሀብት ልማት ኤክስፐርት በግንበባር ቀርበዉ ወይም በ Email goitomstor@gmail.com  መመዝገብ ይችላሉ

ተወዳዳሪዎች በምዝገባ ጊዜ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁ እንድታቀርቡ

የምዝገባ ወን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት

ከፍተኛ የትምህርት ማስተማር የስራ ልምድ ያለዉ/ ያላት ይመረጣል