መቐለ ዩንቨርስቲ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ሌክቸረር ማናጅመንትDVS |
የተለቀቀበት ቀን | ሓሙስ የካቲት 17, 2008 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ የካቲት 23, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያለዉ ክፍት የሰር መደቦች ሊክቸረር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታማሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁንእንገልፃለን |
የትምህርት ደረጃ | DVS የተመረቀ /ች የመመረቅያ ፅሑፍ ዉጤታቸዉ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ የሆነ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ማናጅመንት የተመረቀ/ ች የመመረቅያ ነጥባቸዉ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች 2 .75 ለሴቶች |
ተፈላጊ ችሎታ | DVS የተመረቀ /ች የመመረቅያ ፅሑፍ ዉጤታቸዉ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ የሆነ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ማናጅመንት የተመረቀ/ ች የመመረቅያ ነጥባቸዉ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች 2 .75 ለሴቶች |
ስራ ልምድ | ከፍተኛ የትምህርት ማስተማር የስራ ልምድ ያለዉ/ ያላት ይመረጣል |
How to apply | ምዝገባ ቦታ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሰዉ ሀብት ልማት ኤክስፐርት በግንበባር ቀርበዉ ወይም በ Email goitomstor@gmail.com  መመዝገብ ይችላሉ ተወዳዳሪዎች በምዝገባ ጊዜ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁ እንድታቀርቡ የምዝገባ ወን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ከፍተኛ የትምህርት ማስተማር የስራ ልምድ ያለዉ/ ያላት ይመረጣል |