ፍሊንትስቶን ኢንጅነሪንግ

መግለጫ

ፍሊንትስቶን ኢንጅነሪንግ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ላለው ፕሮጀክት ሰራተኞችን ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ፆታ ሴት

የስራልምድ ኣንድ ኣመት በጵህፈት ስራ

 

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

How to apply

ስለዚ መወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀኞች ውስጥ መቐለ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ መግብያ በር ላይ በግራ በኩል ባለው ሳይት የትምህርት እና የስራ ልምድ ያዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።