ፍሊንትስቶን ኢንጅነሪንግ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ፀሐፊ |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ ሚያዝያ 27, 2006 |
መዝግያ ቀን | ሶኒ ጉንበት 4, 2006 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ፍሊንትስቶን ኢንጅነሪንግ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ላለው ፕሮጀክት ሰራተኞችን ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ፆታ ሴት የስራልምድ ኣንድ ኣመት በጵህፈት ስራ
|
የትምህርት ደረጃ | |
ተፈላጊ ችሎታ | |
ስራ ልምድ | |
How to apply | ስለዚ መወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀኞች ውስጥ መቐለ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ መግብያ በር ላይ በግራ በኩል ባለው ሳይት የትምህርት እና የስራ ልምድ ያዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። |