መቐለ ዩንቨርስቲ

መግለጫ

መቐለ ዩኒቨርሰቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ የኣካዳሚክ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

MSc

ተፈላጊ ችሎታ

Animal production and heath (His/her BSc in Animal Health and realted)

ስራ ልምድ

1 year & above

How to apply

  • አማካይ ዉጤት ለወንድ 3.00 ለሴት 2.75 እና ከዛ በላይ
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተካታታይ ቀናት ይጠቅመኛል የምትሉት መረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ከሌጅ ቢሮ ቁጥር 211 በኣካል በመቅረብ መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን