መቐለ ዩንቨርስቲ

መግለጫ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕረሄንስ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል ለግል ህክምና ሰራተኞች በየ3ወሩ የሚታደሰ ኮንትርክት ሰራተኖች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

ኣከዉንቲንግÂ

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply

በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሎት 05 ተካታታ የስራ ቀናት ስአፈላጊዉን ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በዓይደር ሪፊራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 46 በሰዉ ሃይል አስተዳደር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን