መቐለ ዩንቨርስቲ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ሂሳብ ባለሙያ |
የተለቀቀበት ቀን | ቀዳም ሓምለ 1, 2009 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሓምለ 5, 2009 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ኮንትራት |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕረሄንስ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል ለግል ህክምና ሰራተኞች በየ3ወሩ የሚታደሰ ኮንትርክት ሰራተኖች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | ዲግሪ |
ተፈላጊ ችሎታ | ኣከዉንቲንግÂ |
ስራ ልምድ | 0 ዓመት |
How to apply | በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሎት 05 ተካታታ የስራ ቀናት ስአፈላጊዉን ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በዓይደር ሪፊራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 46 በሰዉ ሃይል አስተዳደር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን |