... ሬድዮና ብሮድካስት ተዛማጅ እቃዎች በሀገር ኣቀፍ ደረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

... ኮምፒውተርና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ለመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ2016 ባጀት አመት ከተያያዘ ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) በጨረታ አዳድድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) እንድትወዳደሩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል ጊዝያዊ ኣስተዳደር ጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፍርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጽሕፈት መሳርያዎች፣የፅዳትና ሌሎች እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መሳርያዎች ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ፣ የግሪል /ረቲ/ ስራ ፣ የምግብ ቤት ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ፣ የICT እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች /ስራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመስራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ (የICT) ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ (Spare Parts) )በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል