የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች መቐለ
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች ከ መቐለ
በሃገር መከላከያ ሚኒስተር የ4ተኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቐለ የሰራዊት ኣባላትና የሲቪል ሰራቶኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚወል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣኸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 10, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሶኒ ነሓሰ 20, 2011 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ ነሓሰ 20, 2011 04:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:25.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Vehicle Rent/ Heavy Machinery Purchase/
ተጨማሪ አንብብ
ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 9, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 17, 2011 09:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 17, 2011 09:02 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Books & Education Materials/ Office Furniture/
ተጨማሪ አንብብ
ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ G+10 ህንፃ ግንባታ ኣጎልግሎት የሚዉል የእንጨት መዝጊያ በር በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ነሓሰ 7, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 17, 2011 09:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 17, 2011 09:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Building/Material Materials/
ተጨማሪ አንብብ
ለድርጅታችን የኢትዩጰያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የቢሮ ዕቃዎች ልታቀርቡልን ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ነሓሰ 7, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ረቡዕ ነሓሰ 15, 2011 07:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ረቡዕ ነሓሰ 15, 2011 08:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Office Furniture/
ተጨማሪ አንብብ
በኣፋር ብሄራዊ ክልልዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በ 2012 በጀት ኣመት በወረዳዉየሚገኙ የመንግስት ተቃማት ተሽከርካሪዎች በኣመቱ ዉስጥ የሚያጋጥሙ የተሽከረካሪዎች ብልሽት ሙሉ የእጅ ዋጋ ጥገና የሚያደርግ ጋራጅ በግልፅ ጨረታ ለመወዳደር ይፈልጋል መወዳደር ለምትፈልጉ ህጋዊ የጋራዥ ስራ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመወዳዳሪያ መሰፈርቶች መሰረት በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ይጋብዛል
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 17, 2011 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 17, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:150.00
የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Motorcycle Maintenance/ Vehicle Maintenance/
ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮዽያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትራክት የንብረቶች ማስቐመጫ መጋዘን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሶኒ ነሓሰ 20, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ ነሓሰ 20, 2011 05:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:30.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ House & Building Construction/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱትን እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 2, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 16, 2011 02:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሓሰ 16, 2011 02:01 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:100000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Computer Sales and Accessories/ Printing & Publishing Service/ Health Related Tools & Accessories/
ተጨማሪ አንብብ
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ሸ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን ሞዴል NPR71፣ 35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ሓምለ 30, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 30, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሓሰ 30, 2011 04:01 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:590000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Vehicle Foreclosure/ Other Sale/ Used Items Sale/
ተጨማሪ አንብብ
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የተቋቋመለትን ዓላማ በተቀናጀ የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥራ በመሥራት ወጥ የሆነ ግንዛቤ ለመፍጠር በዘጋቢ ፊልምና በማስታወቂያ ሥራዎች በማስታወቂያ ዝግጅትና ስርጭት በቂ ልምድና ማስረጃ የሚያቀርብ፤በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሠርቶ ማጠናቀቅና ማቅረብ የሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ሓምለ 27, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰንበት ነሓሰ 12, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰንበት ነሓሰ 12, 2011 04:15 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:12000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Photography & Filming Service/ Documentary Services/
ተጨማሪ አንብብ
ኢማጅን ዋነ ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች ከ 10,000 /ዓስር ሺ/በላይ የቤተ ንባብ መፃሕፍቶችን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ሓምለ 27, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 05:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 05:02 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Stationery Supplies/
ተጨማሪ አንብብ
First
Previous
47
48
49
50
51
52
53
54
55
Next
Last ›
ጨረታ ያላቸው ከተሞች
መቐለ(1537)
ዓዲግራት(39)
መኮኒ(1)
ኣላማጣ(5)
ወልቃይት(19)
እንትጮ (1)
ሓዉዜን(2)
ማይጨዉ(20)
ዉቅሮ(1)
ኣክሱም(27)
ሽረ(14)
ራያ ዓዘቦ(5)
ሰቲት ሑመራ (7)
ሽራሮ(2)
ዕዳጋ ሓሙስ(1)
ሕንጣሎ ዋጅራት(1)
እንዳሰላሰ(1)
ኣፅቢ ወንበርታ(1)
ኣፋር(85)
ሰመራ(2)
ኩሓ(4)
ሐመራ(2)
ኣስገለ ፅምብላ(1)
ራያ አላማጣ(1)
ፕሮጀክት(1)
ዓድዋ(9)
ወረዳ(1)
አዲስ አባባ(26)
በርሃሌ(15)
ስሪንቃ(1)
Debrebirhan(1)
Axum / Adwa(1)
Addis Ababa/ Project out of Addis Ababa (1)
Different Sites(1)
Addis Abeba(1)