ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን

1 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቹ የዘመኑ ግብር የከፈልበትና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 የጨረታ ማስከበርያ  ዋስትና ባበንክ የተረጋጠ ሲፒኦ ለ 30 ቀናት የሚቆይ ባቀርቡት ዋጋ ላይ 2% ጨረታዉ  ከመከፈቱ በፊት  በታሸገ ማስያዝ የሚቹሉ

3 ጨረታዉን የሚገል ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት ሞቶ ብር/ እና የታደሰ ንግድ ፍቓዳቸዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የ ጨረታ ሰነዱን በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ 14 ቀበሌ ሃፀይ የሃንስ ሆቴል በስተጀርባ ፋና ህንፃ 4ኛ  ፎቅ ካዉ የድርጅት ፅሕፈት ቤት ገዝተዉ መዉሰድ ይችላሉ

5 የሚወዳደርበት ዋጋ በስም በታሸገ ኢንፖሎፕ ነሓሴ 03/12/2011 ዓ/ም በ 5፡00 ሰዓት በፊት ሳጥን በተዘጋጀ ማስገባት ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች ከዚህ ደብዳቤ ገቃር የሚያያይዙት ዝርዝር ዕቃዎች በ ሞምላት ጨረታዉ ነሓሴ 03/12/2011መ ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ላይ እርሳቾዉ ወይ ህጋዊ ወኪላቸዉ በትግራይ ክልል በመቐለ 14 ቀበሌ ሃፀይ የሃንስ ሆቴል በስተጀርባ ፋና ህንፃ 4ኛ ፎቅ የድርጁቱ ፅሕፈት ቤት ይከፈታል

7 በጨረታዉ ከቀረቡት መፃሕፍት ዉጭ ተመሳሳይ መፅሓፍ ማቅረብ ኣይቻልም

7  ድርጁቱ ለተሻ ኣማራጭ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኢማጅን ዋን ደይ 251344404933