የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች መቐለ
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች ከ መቐለ
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ሓምለ 12, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 08:15 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:3000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Stationery Supplies/
ተጨማሪ አንብብ
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች / የህንፃ መሳሪያዎች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ሓምለ 12, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 08:15 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Building/Material Materials/ Metals Works/
ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማድ ድርጅት /አኢግልድ/ በድረው ጅንኣድ በሚባል የሚታወቅ ድርጅት ኣብርሃ ካስትል ፊት ለፊት የሚገኝ ዕቃ ማለትም ብዛት 6 ኮንቲኖሮች በውስጡ ባዶ ጀሪካኖችን ያሉት በተጨማሪም ደግሞ 7 ኮንቲኖሮች ባዶ የሆኑ ጠቅላላ ድምር የ13 ኮንቲኖሮች በክሬን እቃ ለማንሳት እና ለማውረድ ለ13ቱ ኮንቲኖሮች ከባድ መኪና ባለ ተሳቢ ከአብርሃ ካስትል ፊት ለፊት ጅንኣድ ከነበረበት አንስትን ወደ 05 ቀበሌ ኮንደሚንየም መጨረሻ ታክሲ አጠገብ ለመጓጓዝ ለመጫረት የምትፍልጉ የሚመለከታችሁ ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጉና ወረድ ብሎ ህዳሴ ሚስማር ፊት ለፊት አኢግልድ መቀሌ ቅርንጫፍ በሚገኘው ቢሮኣችን በመገኘት ማለትም ከ 11/11/11 እስከ 16/11/2011 ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ጥዋት ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ሓምለ 12, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰሉስ ሓምለ 16, 2011 03:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ ሓምለ 16, 2011 03:01 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Electro-Mechanical Products and Services/ Machinery Rent/
ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኣገልግሎት አ/አ/ኤ/አ/ፕ ፅ/ቤት ስር ለሚሰሩ ሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኮስተር ከ25-30 ሰራተኞችን የመጫን ኣቅም ያለው የትራስፖርት ተሽከርካሪ በጨረታ ኣወዳድሮ ኮንትራት መያዝ ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ ሓምለ 10, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሓምለ 18, 2011 03:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሓምለ 18, 2011 03:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:300.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Vehicle Rent/ Transport Services/ Heavy Machinery Purchase/
ተጨማሪ አንብብ
ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዮ የኤለክሮኒክስ ዕቃዎች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ሓምለ 6, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 03:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 03:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Electronic Equipment & Accessories/
ተጨማሪ አንብብ
ለሦስተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ሓምለ 5, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሶኒ ሓምለ 22, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ ሓምለ 22, 2011 04:05 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:11000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Computer and Electronics Maintenance/ Other Maintenance/
ተጨማሪ አንብብ
የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት በእንደርታ ወረዳ ለደብረማዕረነትና ማይ ኣንበሳ ቀበሌዎች ለንብ ልማት /እርባታ ግልጋሎት ስራ የሚውሉ ባለ አንድ ድራብ የዘመናዊ ቆፎ ግብኣቶች ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህን ሊያቀርቡ ለሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው የተዘጋጀ ዝርዝር ሰነድ /ስፔስፊኪሽን/ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ሓምለ 5, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሶኒ ሓምለ 15, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ ሓምለ 15, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:3000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:20.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Agricultural Services/ Agricultural Machinery and tools/ Flora and Horticulture/
ተጨማሪ አንብብ
ትግራይ ልማት ማህበር ሓምሌ 29/1011 ዓ.ም ለሚያከብረው 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለድምቀት የሚያግዙ የተለያዩ የሕትመት ስራዎች ለማሰራት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሓምለ 4, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ረቡዕ ሓምለ 10, 2011 08:59 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ረቡዕ ሓምለ 10, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:3000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Printing & Publishing Service/
ተጨማሪ አንብብ
የ ትግራይ ልማት ማሕበር ጨርጨር መለስተኛ ሆስፒታል (ምዕራፍ አንድ ህንፃ ፕሮጀክት በሎት እንድ ፤ እንዲሁም ቀለ፣ዓፀፃና ዓዲ ወያነ ኣንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ደግሞ በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሓምለ 4, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ሓምለ 26, 2011 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ሓምለ 26, 2011 04:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:500.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ House & Building Construction/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ማእድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ/ ባዮጋዝ ማተባበሪያ ዩኒት /ለተጠቃሚዎች ኣዲስ ባዮ ጋዝ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የባዮ ጋዝ ግንበኞች /ካምፓኒዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ ሓምለ 3, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ሓምለ 5, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ሓምለ 5, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Agricultural Services/
ተጨማሪ አንብብ
First
Previous
49
50
51
52
53
54
55
56
57
Next
Last ›
ጨረታ ያላቸው ከተሞች
መቐለ(1537)
ዓዲግራት(39)
መኮኒ(1)
ኣላማጣ(5)
ወልቃይት(19)
እንትጮ (1)
ሓዉዜን(2)
ማይጨዉ(20)
ዉቅሮ(1)
ኣክሱም(27)
ሽረ(14)
ራያ ዓዘቦ(5)
ሰቲት ሑመራ (7)
ሽራሮ(2)
ዕዳጋ ሓሙስ(1)
ሕንጣሎ ዋጅራት(1)
እንዳሰላሰ(1)
ኣፅቢ ወንበርታ(1)
ኣፋር(85)
ሰመራ(2)
ኩሓ(4)
ሐመራ(2)
ኣስገለ ፅምብላ(1)
ራያ አላማጣ(1)
ፕሮጀክት(1)
ዓድዋ(9)
ወረዳ(1)
አዲስ አባባ(26)
በርሃሌ(15)
ስሪንቃ(1)
Debrebirhan(1)
Axum / Adwa(1)
Addis Ababa/ Project out of Addis Ababa (1)
Different Sites(1)
Addis Abeba(1)