ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር AK/NU/PPAD/0209/02/2017

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።

1, የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ዝርዝር

ተቁየጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/የጨረታ ዓይነትየጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ በብርየጨረታ ማስከበርያ መጠን በብር
1ሎት-21የቴክስታይል፣ የጋርመንት እና የፋሽን ዲዛይን ላብራቶሪና ኬሚካል ጨረታ500.0045,000.00
2ሎት-22የዎርክሾፕና ላብራቶሪ ዕቃዎች ጨረታ500.0050,000.00
3ሎት-23የሰርቨይ መሳርያዎችና የላብራቶሪ ዕቃዎች ጨረታ500.0090,000.00
4ሎት-25Water quality laboratory equipment and chemicals500.00150,000.00
5ሎት-26FECE/electrical, Networking and Computer maintenance laboratory equipment ጨረታ500.0060,000.00
6ሎት-28Generator and maintenance ጨረታ500.0013,000.00
7ሎት-35የመአድናት የላብራቶሪ መሳርያዎች ጨረታ500.00120,000.00
8ሎት 37ለግብርና ኮሌጅ የሚያገለግሉ የላብራቶሪ ዕቃዎች ጨረታ500.00145,000.00
9ሎት-38የፈርኒቸር ዕቃዎች ጨረታ500.00200,000.00
10ሎት-39የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጨረታ500.00250,000.00
11ሎት-40Rotary bread baking machine500.00150,000.00
12ሎት-41የሞንታርቦ ጨረታ500.0010,000.00
13ሎት-42የተለያዩ የባልትና ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ጨረታ500.00150,000.00
14ሎት-43የተለያዩ ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ጨረታ500.00150,000.00
15ሎት-44የተለያዩ የአትክልት ውጤቶች ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ጨረታ500.00100,000.00
16ሎት-45የፎርኖ ዱቄት ጨረታ500.00300,000.00
17ሎት -46ነጭ ጤፍና የውጭ አገር ሩዝ ጨረታ500.00300,000.00
18ሎት-47የሳኒተሪ ማተርያሎች ጨረታ500.00100,000.00
19ሎት-48የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ጨረታ500.00150,000.00
20ሎት-49የፅህፈት መሳርያዎችና የት/ት መሳርያዎች ጨረታ500.00100,000.00
21ሎት-50የክርስትያንና የሙስሊም ስጋ ጨረታ500.00150,000.00
22ሎት-51የጽዳት ዕቃዎች ጨረታ500.0035,000.00
23ሎት-52የሰራተኞች ደንብ ልብስ ጨረታ500.0016,000.00

2. የህንፃ ግንባታ ስራዎች ዝርዝር

No.Bid titleProject namecampusGrade of contractorsBid document priceBid securityProcurement type
1ሎት- 65የፈሳሽ ቆሻሻ ማከሚያ /ትሪትመንት ፕላንት/Health campusWC/GC-11500.00500,000.00NCB
2ሎት-80Aየነባር ህንፃዎች እድሳትና ማሻሻያMain campusGC/BC-2 & above1500.00500,000.00NCB
3ሎት 80Bየነባር ህንፃዎች እድሳትና ማሻሻያ ስራዎችHealth and shire campusesGC/BC-4 & above1500.00500,000.00NCB

3.የህንፃ ግንባታ የማማከር ስራዎች ዝርዝር

No.Bid titleProject namecampusGrade of consultantBid document priceBid securityProcurement type
1Cons-30የረዚደንስ ሃኪሞች ተማሪዎችና የሲኔር ሃኪሞች መኖርያ ህንፃ ሎት-55 ለማማከርHealth campusCatagory-11500.00140,000.00NCB
2Cons-31የፈሳሽ ቆሻሻ ማከሚያ ትሪትመንት ፕላንት፣ ሎት 65 ለማማከርHealth campusCatagory-11500.00160,000.00NCB
3Cons-32የነባር ህንፃዎች እድሳትና ማሻሻያ ስራዎች ሎት- 80A & 80Bጤና ሳይንስ ግቢዎችCatagory-2 and above1500.0060,000.00NCB

4. የሶላር መሰረተ ስማት ስራዎችና አቅርቦቶች ዝርዝር

No.Bid titleProject namecampusBid document priceBid securityProcurement type
1Lot-1Procurement of work for supply, installation, testing and commissioning of solar PV system at Aksum main, health, Adwa and shire campusesAksum main, health, Adwa and shire campuses1500.00500,000.00NCB
2Lot-2Procurement of work for supply, installation, testing and commissioning of solar straight light at Aksum main, health and shire campusesAksum main, health and shire campuses1500.00500,000.00NCB

ስለዚህ:-

  1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለእቃዎች፣ ለኮንስትራክሽን፣ ለማማከር እንዲሁም ለሶላር መሰረተ ልማት ግዥ ጨረታ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል፣ ህንፃ ቁጥር 53፣ ቢሮ ቁጥር 002፣ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰነዱ መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማሰረጃዎች ማያያዝ አለባቸው።
  3. የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና መሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው።
  5. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል።
  6. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ግዥ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀናት ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል።
  7. ቴክኒካል ዶክሜንት የሚጠይቁ አቅርቦቶች፣ የሶላር ኢንፍራስትራክቸር፣ የኮንስትራክሽን የግንባታ ስራዎች እንዲሁም የማማከር ስራዎች ጨረታ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀናት ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል።
  8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን መክፈት አይስተጓጎልም።
  9. የጨረታ አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለጸው ለጨረታ ማሰከበሪያነት ያስያዘውን ገንዘብ አይመለሰለትም።
  10. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።