መግለጫ
ቤን መስከረም ሆስፒታል ኃ. የተ .የግ .ማ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ፋርማሲ ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ
ፋርማሲ ዲግሪ
የሞያ ፍቃድ ( professional license)
ስራ ልምድ
0
How to apply
የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟላ
- የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
- የሞያ ፍቃድ ( professional license)
- የስራ መልቀቂያ
ኣድራሻ ቀበሌ 18 ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ኃ. የተ .የግ .ማ
የምዝገባ ጊዜ ከ 28 /05/ 2008 እስከ 04/ 06 /2008 ዓም በስራ ሰዓት ድርጅቱ የተሻለ ሌላ አማራጭ መጠቀምም መሰረዝም ይችላል