ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ፋርማሲስት |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ ጥሪ 30, 2008 |
መዝግያ ቀን | ዓርቢ የካቲት 4, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ቤን መስከረም ሆስፒታል ኃ. የተ .የግ .ማ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | ፋርማሲ ዲግሪ |
ተፈላጊ ችሎታ | ፋርማሲ ዲግሪ የሞያ ፍቃድ ( professional license) |
ስራ ልምድ | 0 |
How to apply | የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟላ
ኣድራሻ ቀበሌ 18 ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ኃ. የተ .የግ .ማ የምዝገባ ጊዜ ከ 28 /05/ 2008 እስከ 04/ 06 /2008 ዓም በስራ ሰዓት ድርጅቱ የተሻለ ሌላ አማራጭ መጠቀምም መሰረዝም ይችላል |