መግለጫ
የቅጥር ማስታወቂያ
የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን::
የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች : ቴክኒክና ሙያ (10+2) በሳፕላይስ ማኔጅመንት
3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
የመመዝገቢያ ቀን : ከመጋቢት 18 - 22 ቀን 2007 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት
የመመዝገቢያ ቦታ : መቀሌ ሰሜን ሪጅን ቀጠና ጽ/ቤት አቢሲኒያ ሮማናት ቅ/አጠገብ