ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ስቶር ኪፐር(መቀሌ) ፒቲ ስቶር |
የተለቀቀበት ቀን | ቀዳም መጋቢት 19, 2007 |
መዝግያ ቀን | ሰሉስ መጋቢት 22, 2007 |
ቦታ | መቀሌ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ኮንትራት |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | የቅጥር ማስታወቂያ የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:: የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች : ቴክኒክና ሙያ (10+2) በሳፕላይስ ማኔጅመንት 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ |
የትምህርት ደረጃ | |
ተፈላጊ ችሎታ | |
ስራ ልምድ | |
How to apply | የመመዝገቢያ ቀን : ከመጋቢት 18 - 22 ቀን 2007 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት የመመዝገቢያ ቦታ : መቀሌ ሰሜን ሪጅን ቀጠና ጽ/ቤት አቢሲኒያ ሮማናት ቅ/አጠገብ |