https://milkta.com/am/jobs/display/650
ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ፕሮጀክት ሱፐር ቫይዘር
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ታሕሳስ 8, 2007
መዝግያ ቀን ዓርቢ ታሕሳስ 17, 2007
ቦታ አዲስ አበባ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ኮንትራት
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወያ

ትራንስ ኢትዩጵ ያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች ወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

የት /ደረጀና የሞያ መስክ  -------------- የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና

የስራ ልምድ  ---------------ዲግሪ 6 ዓመት

የቅጥር ሆኔታ --------------- ኮንትራት ለ 6 ወር

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪች ይህ ማስታወያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋና ፅ ቤት በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርት የስራ ማስረጃሁን በመያዝ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል::

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle