መግለጫ
ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወያ
ትራንስ ኢትዩጵ ያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች ወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የት /ደረጀና የሞያ መስክ -------------- የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና
የስራ ልምድ ---------------ዲግሪ 6 ዓመት
የቅጥር ሆኔታ --------------- ኮንትራት ለ 6 ወር
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪች ይህ ማስታወያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋና ፅ ቤት በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርት የስራ ማስረጃሁን በመያዝ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል::