መግለጫ
በድጋሚ የወጣ
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
የትምህርት ደረጃ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III 0 ዓመት
የትምህርት ዓይነት ብኣካዉንቲንግ
ወይም
የትምህርት ደረጃ ከቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II 2 ዓመት የሥራ ልምድ
የትምህርት ዓይነት በሂሳብ መዝገብ አያያዝ
ወይም
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በአዲሱ የትምህርት ስርዓት ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በቀድሞዉ የትምህርት ስርዓት 6ዓመት የሥራ ልምድ::
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
የምዝገባ ቦታ መፈአኤ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 104 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራጅ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት
ማሳሰቢያ :
-
ከ2002 ዓ/ም በሆላ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ምዝና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ ወይመ ከቴክኒክና ሙያ ተቆማትን ኮሌጆች ሰልጥነዉ የወጡ ባለሙያዎች ከደረጃ 1 እስከ 5 ያሉትን የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ አለባቸዉ
-
ቀሚ
-
ምዝገባዉ መስከረም 05 ቀን 2006 ዓም ሰዓት 11:30 ይጠናቀቃል