በመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ስቶክ ካርድ ፀሐፊ |
የተለቀቀበት ቀን | ሶኒ ጳጉሜን 3, 2006 |
መዝግያ ቀን | ሶኒ መስከረም 5, 2007 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ የትምህርት ደረጃ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III 0 ዓመት የትምህርት ዓይነት ብኣካዉንቲንግ ወይም የትምህርት ደረጃ ከቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II 2 ዓመት የሥራ ልምድ የትምህርት ዓይነት በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በአዲሱ የትምህርት ስርዓት ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በቀድሞዉ የትምህርት ስርዓት 6ዓመት የሥራ ልምድ:: |
የትምህርት ደረጃ | |
ተፈላጊ ችሎታ | |
ስራ ልምድ | |
How to apply | የምዝገባ ቦታ መፈአኤ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 104 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራጅ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት ማሳሰቢያ :
|