ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

መግለጫ

ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036

የትምህርት ደረጃ

ባችለር

ተፈላጊ ችሎታ

- ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 2ኛ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡

ስራ ልምድ

10-15 ዓመት

How to apply