ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | የንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036 |
የትምህርት ደረጃ | ባችለር |
ተፈላጊ ችሎታ | - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 2ኛ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
ስራ ልምድ | - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 2ኛ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡ 10-15 ዓመት |
How to apply |