መግለጫ
አደራ ህክምና ማዕከልክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ነርስ• ደመወዝ፡ በስምምነት• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት• የመመዝገቢያና የስራ ቦታ አደራ ህክምና ማእከል ቦሌ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ• ስልክ፡ 0115-574173 / 0911-049346
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች/
- የስራ ልምድ፡ በዲግሪ 3 ዓመትና ዲፕሎማ 2 ዓመት
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች/
- የስራ ልምድ፡ በዲግሪ 3 ዓመትና ዲፕሎማ 2 ዓመት
1-3 ዓመት